Jeff66
#education
ፓስፖርት ለማውጣት በኦንላይን አመልክቼ ነበረ። ብርም ከፍያለሁኝ። ነገር ግን አፕሊኬሽን ቁጥሬን ረስቸዋለሁ። ምን ላድርግ። ገንዘብ የከፈልኩበት confirmation email ብቻ ነው ያለኝ። የቀጠሮው ቀን ስሄድ application ቁጥር ማወቅ ግዴታ ነው? ምን ላድርግ? የምታውቁ ሰዎች እባካችሁ
Mar 30, 20241 engagements
ፓስፖርት ለማውጣት በኦንላይን አመልክቼ ነበረ። ብርም ከፍያለሁኝ። ነገር ግን አፕሊኬሽን ቁጥሬን ረስቸዋለሁ። ምን ላድርግ። ገንዘብ የከፈልኩበት confirmation email ብቻ ነው ያለኝ። የቀጠሮው ቀን ስሄድ application ቁጥር ማወቅ ግዴታ ነው? ምን ላድርግ? የምታውቁ ሰዎች እባካችሁ
Mar 30, 2024Migration hid ena anagrachew yawetulhal
Apr 01, 2024