ሰዎች ሴትና ጫማ ወደ አልጋ ስር ነው ወይስ ልጅና ካልሲ ወደ አልጋ ስር ሚባለው🤔🤔
እኛ ቤት እኔ አልጋ ስር ለድግስ ወጥ የሚሰራበት ብረት ድስትና አንዳንድ መፍቻዎች ናቸው ያሉት እንግዲኽ ።
ልጅና ጫማ ይመስለኛል፣ ያው ልጅ ለጨዋታም ለመደበቅ አልጋ ስር ይገባል ሴት ግን እንደማይሆን ነበረብህ፡፡