ሰላም ሁለታችንም ጋር ጥሩ ስሜት ነበረ ግን ከሆነ ጊዜ በኋላ መቀዛቀዝ መጣ እንደበፊቱ አናወራም እና ድንገት አሁን ምንም Relationship አልፈልግም እና ላጣህም አልፈልግም ከ አንተ ጋር Friendship ነው የምፈልገው አለችኝ እና ምን ማረግ እንዳለብኝ አላውቅ እና ሴቶች ምን ትመክሩኛላችሁ
Mar 28, 2024She is a bitch bro ahununu tewat letkm bcha new yefelegechh👍
Mar 30, 2024