#personal
የምታውቋቸው የቤተሰብ አፋላጊ ፕሮግራም(ከ Ebs Tv ቅዳሜ ከሰዓት ውጪ) ካሉ ወይም ብዙ ተከታይ ያላቸው የ facebook ፔጆችን እንደ እነ ጉርሻ page፣ጌጡ ተመስገን፣Ethiopian dj ሌላም ካሉ እንዴት ላገኛቸው እንደምችል የምታውቁ ተባበሩኝ (እነዛ ከላይ የጠቀስኳቸው የ ፌስቡክ ፔጆች facebook ላይ በ message text አድርጌላቸው ስላልመለሱልኝ ነው።) Ebs Tv ቤተሰብ አፋላጊ ላይ እንዳልቀርብ ደሞ አሁን አዲስ አበባ አደለሁም ያለሁት እና የሆነ ቀን መጥቼ እስከምጠይቅ ድረስ በ Facebook በ tiktok ወይም በማንኛውም Social media እንዴት እንደማፈላልግ እንድትነግሩኝ ነበር አመሰግናለሁ🙏
Mar 28, 20241 engagements