Hey guy's boyfriende lene yalew fkr betam eyekenese nw ena endet nw memelse mchlew begeta i love him betam
Mar 27, 2024በግልፅ ማውራት ነው ሚበጀው ሌላ ማይንድ ጌም ለመጫወት አትሞክሪበት አንዳንዶች እንደሚሉት.. ዝም ብለሽ በግልፅ ማውራት አለብን ብለሽ የልብሽን ስሜት ሳትደብቂ ንገሪ ሽንፈት አድርገሽ አትቁጠሪው ለፍቅር የሚቻልሽን ካንቺ ካደረግሽ ሚፀፅትሽ ነገር አይኖርም ... መልካሙን እመኝላችኃለሁ ::
Mar 28, 2024