የ3ተኛ አመት computer science ተማሪ ነኝ እና ያን ያህል ብዙም እውቀት የለኝም coding, algorithm, networking ምናምን ነገር ላይ እና ጥያቄዬ how can I boost my skills in my field ደስ ብሎኝ ነው እየተማርኩት ያለውት ኮርሱን ግን ያለኝ እውቀት በቂ ስላልመሰለኝ ነው።
Mar 26, 2024Just start doing projects and side projects, don't wait till u have the skills, and specify ur area of interest and focus on that, basically pick a niche to be the best at
Mar 27, 2024