#education
የኔ ጥያቄ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ለተማራችሁ ነው ... ምናልባት ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ከተማራችሁ ወይም ስለ ግቢው grade እና placement አሰጣጥ ምታቁት ነገር ካለ ከዚ በፊት specially 2014&2015 ወደ ሜዲሲን፣አንስቴዢያ እና ፋርማሲ እንዲሁም ኮምፒውተር ሳይንስ መግቢያ የወንዶች minimum cutpoint ስንት ነበር ... ዘንድሮ ሚለየው እንደስከዛሬው የማትሪክ ውጤት ከ30% አለመያዙ ነው የሚያዘው የclass GPA ነው Placement'um የሚሰራው so... ስንት ሚሆን ይመስላችኋል ከላይ የጠቀስኳቸው ዲፓርትመንቶች መግቢያ ነጥብ???🙏
Mar 26, 20242 engagements