Sii41.5
#religion
በገና የሚሸጥበት ወይም በትእዛዝ የሚሰራበት ቦታ የምታውቁ ከሆነ ጠቁሙኝ እና ደግሞ ዋጋው ምን ያህል ይሆናል
Mar 26, 20246 engagements
በገና የሚሸጥበት ወይም በትእዛዝ የሚሰራበት ቦታ የምታውቁ ከሆነ ጠቁሙኝ እና ደግሞ ዋጋው ምን ያህል ይሆናል
Mar 26, 20244killo kdste mariyam University gar sisay begena eza teykachew wagachewm temetatagn nw
Mar 28, 2024Bro seek that answer through God, emenegen ende fetarih mihonlk yelem. Tselot arg Egzabher kante ga yehun
Mar 28, 2024መገናኛ ቅዱስ እግዚአብሔርአብ ቤተክርስትያን አጠገብ አሉልሽ
Mar 28, 2024@aayu2339 Anagrat
Mar 28, 2024✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 🟢 እኔም ስለ እውነትህ በበገና አመሰግንሃለው የእግዚአብሔር ቅዱስ አምላክ ሆይ መዝ 72:22 ✅ ጥራቱን የጠበቀ ከዋንዛ እንጨት የሚሰራ በገና ከፈለጉ እንደቦታው እርቀት በማየት የታክሲ በመቀነስ እንሸጥለዋታለን ፡፡ ✅የአንድ በገና ዋጋ 4500 ክራር 4000 አውታር አንድ ፍሬ 150 መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን 📲 በስልክ ቁጥር # 0947507508/0921476549 ይደውሉ 👇 አድራሽ አዲስ አበባ ቱሊድምቱ አለምባንክ መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሲደርሱ ይደውሉ ለበለጠ መረጃ በቴሌ ግራም ዲያቆን አብርሃም በገና አምራች ብለው ይመልከቱ t.me/abr4750
Mar 30, 2024በገና ቤት ዋጋውን ጠይቃቸው
Mar 27, 2024