#other
#Urgent Hey ሰላም እንዴት ናችሁ ከshein ወደ Ethiopia እቃ ለማስመጣት ፈልጌ ነበረ እና Tax እንዴት ነው የሚታሰበው እና Tax ውድ ነው ወይ የምታቁት መረጃ ካለ አጋሩኝ Thanks in advance 🤍
Mar 26, 20242 engagements
#Urgent Hey ሰላም እንዴት ናችሁ ከshein ወደ Ethiopia እቃ ለማስመጣት ፈልጌ ነበረ እና Tax እንዴት ነው የሚታሰበው እና Tax ውድ ነው ወይ የምታቁት መረጃ ካለ አጋሩኝ Thanks in advance 🤍
Mar 26, 2024Awo man 3etef nw keret
Mar 27, 2024እዚህ https://t.me/what_does_the_law_say ግሩፕ ላይ ጠይቅ የህግ ባለሙያዎች ሙሉ ማብራሪያ በፍጥነት ይሰጡሃል
Mar 27, 2024