ሰንበት ትምርት ቤት ነው የማውቃት ልጅቷን እኔ ጋርም ቅርበት አለን በጣም ቆንጆ ናት እና አፍቅሪያታለሁ፤ ነገር ግን በዘሯ #ቡዳ ናት። እና አሁን ይች ልጅ ጋር እስከ ጋብቻ ብንደርስ ቤተሰብ ዘራችንን እንድትበክል አንፈቅድልህም ማለታቸው አይቀርም፤ ደሞ ሴቶቹ በጣም አፍቃሪ ናቸው። አያቴም ስለቡዳዎች ብዙ ታሪክ ይነግረኝ ነበረ እንደዚሁ ቡዳ ጋር ፍቅር ይዞት አብሯት አድሮ ለሊት ላይ ከእንቅልፉ ሲነቃ የለችም ተደብቆ እስከምትመጣ ይከታተላት ነበረ ቡሀላ ጅብ ሆና መጥታ ተቀይራ አብራው ተኛት ከዛች ሴት ጋር ከዛ ቡሀላ ተገናኝቶ አያውቅም ይህ ታሪክ ውሸት ወይ ተረት ሊመስላችሁ ይችላል ግን እውነት ነው እኔ ሁሉም ሰው የአዳም ልጅ ነው ብዬ ነው ማምነው ግን በዘር የሚተላለፉ የርኩሳን መናፍት ስራ አለ ብዬ አምናለሁ ለምሳሌ ዛር እና ቡዳንም እነዚህ ውስጥ ነው የምጠቅሰው እና ከዝች ልጅ ጋርም በቃ ቅልጥ ያለ ፍቅር ይዞኛል ግን ፈራሁ ምን ላድርግ?
Mar 25, 2024Bro if she is buda u are buda promax
Mar 26, 2024