puus_bale_botiw1063.5
#other
Selam sewoch ስለ astral projection በደንብ አስረዱኝ እስኪ
Mar 25, 20243 engagements
Selam sewoch ስለ astral projection በደንብ አስረዱኝ እስኪ
Mar 25, 2024ጥቅም አልባ ስለሆነ ግዜህን ባታጠፋ ሸጋ ነው ብሮ ... ለጠቅላላ እውቀት ግን ዩቲዩብ ላይ ሰርች ብታደርግ ከበቂ በላይ መልስ ታገኛለህ (ስለሉሲድ ድሪም /ስለአስትራል ፕሮጀክሽን / ስለስሊፕ ፓራለሲስ/ከዛም በማለፍ ሜዲቴሽን እና ስለሜታ ፊዚክስ) ዝምድና እና ልዩነት በጥልቀት ታገኛለህ :: ከጠቅላላ እውቀት ባሻገር ግን እምብዛም ፓርቲሲፔት ባታደርግ ምክሬ ነው :: ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን
Mar 26, 2024Eshi dagi ameseginalew enem leteklala ewket new yefelekut
Mar 26, 2024አረ ተው አንድም የሚያውቅ ሰው የለም?
Mar 26, 2024