Steph3068
#personal
ሰላም ጤና ይስጥልኝ, የፅሁፍ መልአክት ደርሶኝ ነበር እና አሁን የት ሄጄ ነው ኦርጅናል መታወቂያውን መቀበል የምችለው? ብዙ ሰው ኢሚግሬሽን ዋናው ፖስታ ቤት ሄደህ አውጣ ነው ያለኝ, አና ደሞ ክፍያ አለው ወይ? Thank you in advance 😊
Mar 25, 20241 engagements
ሰላም ጤና ይስጥልኝ, የፅሁፍ መልአክት ደርሶኝ ነበር እና አሁን የት ሄጄ ነው ኦርጅናል መታወቂያውን መቀበል የምችለው? ብዙ ሰው ኢሚግሬሽን ዋናው ፖስታ ቤት ሄደህ አውጣ ነው ያለኝ, አና ደሞ ክፍያ አለው ወይ? Thank you in advance 😊
Mar 25, 2024ዋናው ፖስታ ቤት ነው ሚወጣው ከፈለክ ደግሞ ማንኛውም ኢንተርኔት ቤት ያወጡልሀል ወደ 300 አመድ ያስፈልግሀል
Mar 26, 2024