#other
ሰላም ሰዎች እስቲ break through ስለሚባለው ድርጅት ሀሳባችሁን ንገሩኝ አመሰግናለሁ....
Mar 25, 20246 engagements
ሰላም ሰዎች እስቲ break through ስለሚባለው ድርጅት ሀሳባችሁን ንገሩኝ አመሰግናለሁ....
Mar 25, 2024Simply break through breaks ur future
Mar 25, 2024ሌባ ናቸው። አንተ ትለወጣለህ ትቀየራለህ እያሉ 1-2 የተለወጠ ሰው ያመጡና ጮንቅላትህ ላይ ነው ሚጮቱት አንተ ሰው እያመጣህ ስታስገባ እነሱ ሀብታም ይሆናሉ ላንተ ትንሽ % ይሰጡህ እና ሙሉውን ይወስዳሉ ልገባ ከሆነ ይቅርብህ
Mar 25, 2024Tesasteh endatgeba leboch nachew
Mar 26, 2024Guys what about etcare?
Mar 26, 2024Jil yehone scam new
Mar 26, 2024Look up 'pyramid scheme' or 'ponzi scheme'. They just make money off of people with out serving and product or service. ዝም ብለው nonsense ይቀባጥሩብሀል። ዘመናዊ ስርቆት ነው።
Mar 26, 2024