😖mareg yeneberebgn newe yarekut Tnsh bkoy fkr bedenb yyzeg nbere Jemamrog nbere ere Keza yefelegewn argi bleg eshi el nbere Endeza demo alaregm...mekoteb slalebg tekotebku Ye mejemerya r/ship slehone newe alakm lela sew ga sawera guilt ysemagal Gn fkr yhun mn alakm Mndin newe? Mn larg?
Mar 24, 2024እውነትም🤕 ምንድነው ያወራሽው 🤔 ይይዘኝ ነበረ ፤ ጀማምሮኝ ነበረ :- #ተቆጠብኩ ( ደግ አደረግሽ ) ለምን ( መቆጠብ ስላለብኝ ) እሺ ። #የመጀመሪያ ሪሌሽንሺፕ ስለኾነ ( ማለት ጀምራችኹ ነበረ 🤔 ) እሺ ከነበረ ( ተቆጠብኩ ያልሽን ተለያየን ልትይ መኾኑ ነው ) :- ከሌላ ሰው ጋር ሳወራ ጥፋተኝነት ይሰማኛል። ለምን ? ፍቅር ይኹን ምን አላውቅም ( ቅድም ሲጀማምርሽ ተቆጥበሽ ነበረ #ላስታውስሽ ) ምንድነው :- ወይ መላመድ ነው ወይ ውጭባርስ ነው ። ምን ላድርግ :- ከሌላም ሰው ጋር አታውሪ እንደተቆጠብሽ በዚኹ ጽኚ ። መረዳት ስትጀምሪና ለራስሽ መልስ ስታገኚ ማድረግ አለብኝ ብለሽ የምታስቢውን ታደርጊያለሽ ። 🫀+🧠
Mar 25, 2024