It's for wendoch Lmndenew mejemrya megibya ena mewecha yemtasatun attention lemagegnet beka keza once attention setagegnu ena setaku ghost yemtadergut ena yemterkut what's ur prb guys ?? Mendenew endzi mind game mechawet ? ?
Mar 24, 2024መቸኮል መቅበዝበዝ መጏጏት ወረተኝነት ችኩልነት... እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው የህፃናት እና ልጆች መገለጫ ነው:: ስለዚህ ወንዶች በሶስት ይከፈላሉ (ህፃናት/እንጭጮች /አዋቂዎች) ወይም (ኪድስ/ቲንኤጀርስ/ሜንስ) ስለዚህ ፎከስ ማድረግ ያለብሽን ላንቺ እየተኹ በጥቅሉ ግን ወንዶች ተብሎ አይፈረጅም እንጭጮች ጎራ እየተተራመሱ በደፈናው ወንድ ማለት ይከብዳል 😇
Mar 25, 2024