KeenJaguar26-12
#health
እስቲ እንደኔ አጋጥሞት የተሻለው ሰው ካለ ወይ ለዚ ነገር መፍትሄ የሚያቅ ካለ ምግብ ልብላ ውሀም ልጠጣ በጣም ያጨናንቀኛል ሆዴ የተወጠረ ነው ሚመስለኝ ለመተንፈስ እራሱ የሚያስጨንቅ የሆድ መወጠር ያለው ነው ሚመስለኝ ታይቼው ነበር የአሲድ ማነስ ነው ብለው ከምግብ በፊት የሚወሰድ በቀን 2ት ጊዜ ለ7ቀን መዳኒት ታዞልኝ ጨረስኩት ግን ምንም ሊተወኝ አልቻለም እና ስለዚ ነገር ምታቁ ካላቹ
Mar 23, 20244 engagements