መልሶ ማጥቃት ማለት ነው። ለምሳሌ ኮርና እየተሻማ ወይ ቅጣት ምት ሊመታ የ ተቃራኒ ቡድን ተጫዋቾች በ ብዛት ሊያጠቁ ሄደው ያንተ ሜዳ ውስጥ ሆነው ያንተ ቡድን በ ፍጥነት ኳሱን ይዞ ወደ ተቃራኒ ቡድን ጎል ሲያመሩ ማለት ነው ሌላም የ እግር ኳስ ጥያቄ ካለህ ጠይቅ 😊
Mar 24, 2024መልሶ ማጥቃት ማለት ነው። ለምሳሌ ኮርና እየተሻማ ወይ ቅጣት ምት ሊመታ የ ተቃራኒ ቡድን ተጫዋቾች በ ብዛት ሊያጠቁ ሄደው ያንተ ሜዳ ውስጥ ሆነው ያንተ ቡድን በ ፍጥነት ኳሱን ይዞ ወደ ተቃራኒ ቡድን ጎል ሲያመሩ ማለት ነው ሌላም የ እግር ኳስ ጥያቄ ካለህ ጠይቅ 😊
Mar 24, 2024ካውንተር አታክ ማለት አንድ ቡድን ሲያጠቃ አብዛኞቹ ተጫዋቾች ማጥቃቱን ለማገዝ ወደ ፊት ይመጣሉ በዛ ሰዓት ኳስ ከተነጠቁ አብዛኞቹ ተጫዋቾች ወደ ፊት ስለ ሄዱ the back side ክፍት ይሆናል:: ስለዚ ኳስ የነጠቀው team ቶሎ ክስ አደራጅቶ መልሶ ማጥቃት ለመክፈት ያስችለዋል። when this happens we call it counter attack👍 By: Anonymous 👨 🎖 881 rep a few seconds ago
Mar 24, 2024መልሶ ማጥቃት-in simple amharic ከመጠቃት ወደ መልሶ ማጥቃት መሸጋገር
Mar 24, 2024