#guys እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ የግቢ ተማሪ ነኝ ። i wish i had some f*cking plans ግን ኑሮኝም አያውቅ በእርግጥ እንዲኖረኝ እፈልግ ነበር but የፋያውን ጭካኔ ካየሁ ከሰማሁ በኋላ ነገሮች አስጠሉኝ ለነገሮች የነበረኝ ግምትም እየቀነሰ መጣ። ወደ ሚያስጠሉ ሱሶች ላለመግባት ብታገልም ሱሶቹን እንደ መከለከያ ጥላ እየተጠቀምኩባቸው አብሬአችሁ መኖርን ከጀምርኩኝ አመታት አስቆጥሬአለሁ ። ሳንቲም መላኩ ቀርቶ እንደሌሎቹ አባቶች እንኳን አስቦ ደውሎልኝ አያውቅም ። የተገላቢጦሽ እኔው ነኝ ደውየ ጠፋክ የምለው። እንዲሁም i am tired of በየስፔሱ ፣ ላይብረሪው ተደብቆ ማንባቱ። the only things that help me to survive are ሙዚቃ(ነሽዳ ) እና ቁርዓን ናቸው ። በየቀኑ መፈጠሬንም ፈጣሪየንም እራገማለሁ even i used to say ለፈጣሪ if you are really all knowing as most of us believe ,ለምን ይሄ አስጠሊታ ህይወት እንደሚገጥመኝ እያወቅክ ፈጠርከኝ እያልኩም ወቅሸው አቃለሁ . ፈጣሪም ወቀሳ አበዛሁበት መሰል ተወኝ። so the thing what i wanna to know from you is በሂወታችን የማያስፈልጉንን ቤተሰቦቻችን ማስወገድ እንችላለን ወይ ? if we can, tell me how?
Mar 22, 2024I think you are muslim if it is so aselamu aleyk ya akhi...yalakwen nger bedenb terdchewalhu you are in a deep paine gn wde allah ktemelsk esu kbetesebocheh belay edemiyagezeh ena edemiyaznlh setreda hulum nger kelal yhonal akalhu edemnagerew lante kelal layhon yichelal gn allahen lmnew esu ayasafrhem
Mar 22, 2024