Anawnymous111
#personal
Selam. የሕግ ጉዳይን በተመለከተ ምክር ያስፈልገኛል።ተገቢ የሚሆነው በክፍያ አገልግሎቱን ማግኘት ቢሆንም ተማሪ ስለሆንኩ ኢኮኖሚዬ አይፈቅድም። በነጻ ሙያዊ ምክርን የሚሰጡ ባለሙያዎች ካሉ ብትጠቁሙኝ🙏 አመሰግናለሁ
Mar 22, 20245 engagements
Selam. የሕግ ጉዳይን በተመለከተ ምክር ያስፈልገኛል።ተገቢ የሚሆነው በክፍያ አገልግሎቱን ማግኘት ቢሆንም ተማሪ ስለሆንኩ ኢኮኖሚዬ አይፈቅድም። በነጻ ሙያዊ ምክርን የሚሰጡ ባለሙያዎች ካሉ ብትጠቁሙኝ🙏 አመሰግናለሁ
Mar 22, 2024https://t.me/what_does_the_law_say
Mar 23, 2024https://t.me/what_does_the_law_say ጥያቄሽን አስቀምጪላቸው ከሕግ አኳያ ይመልሱልሻል
Mar 23, 2024ምንም ነገር ልረዳህ ዝግጁ ነኝ ask me
Mar 24, 2024Try Mr Samuel :@Lawyersamuel
Mar 23, 2024Contact me @Grac5 We can give you free legal service
Mar 23, 2024