#business
Hey everyone! እኔ እና ጓደኞቼ አንድ PLC ለማቋቋም አስበን ነበር። እና መጠየቅ የፈለኩት አጠቃላይ ሂደቱን ለማወቅ ነበር። ጉዳይ አስፈጻሚ ቀጥሮ ማስጨረስ እንደሚቻል አውቃለሁ ነገር ግን እንኛው እራሳችን መጨረስ ስለፈለግን ነው። የሚያውቅ ሰው ካለ ሁሉንም ፕሮሰስ እንዲነግረኝ በታላቅ አክብሮት እጠይቃቹሃለው።
Mar 22, 20243 engagements
Hey everyone! እኔ እና ጓደኞቼ አንድ PLC ለማቋቋም አስበን ነበር። እና መጠየቅ የፈለኩት አጠቃላይ ሂደቱን ለማወቅ ነበር። ጉዳይ አስፈጻሚ ቀጥሮ ማስጨረስ እንደሚቻል አውቃለሁ ነገር ግን እንኛው እራሳችን መጨረስ ስለፈለግን ነው። የሚያውቅ ሰው ካለ ሁሉንም ፕሮሰስ እንዲነግረኝ በታላቅ አክብሮት እጠይቃቹሃለው።
Mar 22, 2024Hi bro....egnam ahun lay plc lemakuakuam asben neber ena eski please mitawkew neger kale amakregn
Dec 26, 2024ትከፍላለህ?
Mar 24, 2024እዚህ https://t.me/what_does_the_law_say ግሩፕ ላይ ጠይቅ የህግ ባለሙያዎች ሙሉ ማብራሪያ በፍጥነት ይሰጡሃል
Mar 23, 2024