#business
ሰላም ቤተሰቦች ጂማ ላይ የልብስ ቤት ነበረኝ እና ሚስረከብ ፈልጌ ነበር እና መረከብ የሚፈልግ የምታውቁ ወይ ደላላ ማግኝት እችል ይሆን ወይ ደግሞ ከዚህ በፊት በዚህ መንገድ ያለፋቹ እንዴት ባደርግ ተረካቢ አገኛለሁ በተለይ ጂማ ያላችሁ ሀሳብ ብትሰጡኝ
Mar 22, 20242 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ጂማ ላይ የልብስ ቤት ነበረኝ እና ሚስረከብ ፈልጌ ነበር እና መረከብ የሚፈልግ የምታውቁ ወይ ደላላ ማግኝት እችል ይሆን ወይ ደግሞ ከዚህ በፊት በዚህ መንገድ ያለፋቹ እንዴት ባደርግ ተረካቢ አገኛለሁ በተለይ ጂማ ያላችሁ ሀሳብ ብትሰጡኝ
Mar 22, 2024Yetuga nw ?
Mar 23, 2024Merkato nw for more info dm @Jimma_df
Mar 23, 2024