#personal
እኔ ምላቹ guys እንዴት ነው ዝም ማለት የሚቻለው? በቃ ዝምተኛ መሆን እፈልጋለው ለምን እንዳትሉኝ መፍትሄ ብቻ ንገሩኝ please🙏
Mar 22, 202411 engagements
እኔ ምላቹ guys እንዴት ነው ዝም ማለት የሚቻለው? በቃ ዝምተኛ መሆን እፈልጋለው ለምን እንዳትሉኝ መፍትሄ ብቻ ንገሩኝ please🙏
Mar 22, 2024አውርተሽ ያጣሽውን ነገር ደጋግመሽ ስታስቢያቸው ከማውራትሽ በፊት ለአንድ አፍታ ምን ባወራ ጥቅም ይኖረዋል ብለሽ አሰብ ስታደርጊ ምናምን
Mar 23, 2024think before talking think about the value of ur talk ur mind will tell u to not talk all mere talks
Mar 22, 2024አፍህን ስፋው😑
Mar 22, 2024abzto zm Maltm Gudat Endalw Ewki
Mar 23, 2024አሪፍ ሀሳብ ነው😊 ዝም ለማለት 1)ንስሐ 2)ፀሎት 3)መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ 4)የቅዱሳንን ታሪክ ማወቅ ይመስለኛል😊
Mar 23, 2024ዝም በማለት
Mar 22, 2024Rather than trying to be quiet find a way of peace in silence bezmta bedesetn felg
Mar 28, 2024