ቄደርን ኀጢአት አይወስነውም ማለትም የንሰሐ አባቶች ሁኔታውን አይተው ነው እና ደሞ አንዳንድ ጸበሎችንም ከመጠመቅህ በፊት ቄደር መጠመቅ ሊኖርብህ ይችላል ልክ እንደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አይነት ማለት ነው
Mar 22, 2024ቄደርን ኀጢአት አይወስነውም ማለትም የንሰሐ አባቶች ሁኔታውን አይተው ነው እና ደሞ አንዳንድ ጸበሎችንም ከመጠመቅህ በፊት ቄደር መጠመቅ ሊኖርብህ ይችላል ልክ እንደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አይነት ማለት ነው
Mar 22, 2024Apostasy or ክርስትናን ክዶ ለተመለሰ ሰው
Mar 22, 2024ግን ለምሳሌ ያክል ከማያምን ጋር ዝሙት ማድረግ የሌላ እምነት ያረደውን ስጋ መብላት ሌሎችም አሉ ግን እኔ ይሄን ብቻ ነው ይማውቀው
Mar 22, 2024