እኔ በጣም እጣላለው ታክሲ ላይ ትምህርት ቤት ቤት ውስጥ ለምን እንደሆነ አላቅም ሰው መፍራት ባህሪዬም አደለም አልወድምም እና ምን ልላቹ ነው ከተጣላው በኋላ በጣም እናደዳለው ምናምን ቶሎ ከውስጤ አላወጣውም አለመጣላት ብዙ ጊዜ ሞክሬ አልተሳካልኝም እና ምን ትሉኛላቹ guys አመሰግናለው❤️❤️❤️❤️
Mar 21, 2024መቼም ጎበዝ በርታ አንልህም ግን እርግጠኛ ሁኜ የምነግርህ እንዲህ ከቀጠልክ ሰው ይጎዳብሀል ወይም ትጎዳለህ ያ ደሞ ለወደፊትህ ሂወት አደጋ ነው በተቻለህ መጠን ከፀብ ራስህን አርቅ😔👍
Mar 22, 2024