Nahom1967
#personal
ሰላም ቤተሰብ ሁሌ ሚገርመኝ ነገር የ ትግራይ ተወላጅ አይደለሁም ትግራይም ዘመድ የለኝም የተወለድኩትም ያደኩትም አአ ነው ግን ዝም ብላ መቀሌ ትናፍቀኛለች 12 ስጨርስ መቀሌ ወይ አክሱም ነው ምሞላው ብየ ከበፊትም አስቤ አስቤ ከዛ 12 ስደርስ በ ጦርነቱ ምክንያት የ ትግራይ ዩኒቨርስቲወች ከ ምርጫ ወጡ እና አሁንም በጣም መሄድ እፈልጋለው አንድ ቀን እንደምሄድ ተስፍ አረጋለው እናንተ አጋጥሟቹ ያውቃል ማታውቁት ከተማ ናፍቋቹ ያውቃል?
Mar 21, 20247 engagements