#other
በጣም የምጠሉት ነገር የእናንተ የአሁን አማራጭ ሲሆን የግድ በዛ መንገድ ማለፍ ካለባችሁ በምን አይነት ማንነት ራሳችሁን በዛውስ ታቆያላችሁ...ያው ሁሉም ነገር እስኪያልፍ ድረስ ሰው ቅድሚያ በሚጠላው ነገር ውስጥ ማለፍ ሊኖርበት ይችላል? ራስን ለማስገደድ እንኳ የሚቀፍበት ቦታ ነው። እንዴት ? ካሳለፋችሁ ብቻ ንገሩኝ...በሂወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የማልፈልገው ነገር ፊትለፊቴ አፍጦ አግጦ ያለው...!!!
Mar 21, 20246 engagements