KMB240.5
#other
ሰላም ሰዎች አ/አ ውስጥ Temporary መንጃ ፈቃድ የት ነው የሚታደሰው? Expire ካደረገ በኋላ ምን ያህል ጊዜ ነው መቆየት የሚችለው መ/ፈቃዱ?
Mar 21, 20249 engagements
ሰላም ሰዎች አ/አ ውስጥ Temporary መንጃ ፈቃድ የት ነው የሚታደሰው? Expire ካደረገ በኋላ ምን ያህል ጊዜ ነው መቆየት የሚችለው መ/ፈቃዱ?
Mar 21, 20246 ወር ድረስ ይቻላል መጀመሪያ Medical ተመርመር እዛው መንጃ ፈቃድህ የወጣበት ክፍለ ከተማ ከዛ ትራፊክ ማኔጅመንት ሄደህ እግድ እንደሌለበት ደብዳቤ አፅፍ it would cost about 100 ብር( መንጃ ፈቃድህ የወጣበት ክፍለ ከተማ) ሁለቱን papers እና መንጃ ፈቃዱን ይዘህ ክፍለ ከተማ ሂድ
Mar 22, 2024ሜዲካል ከጨረስክ በኋላ ጉለሌ መድሃኒዓለም ፊላንስ አካባቢ ትራፊክ ማኔጅመንት ቢሮ አላቸው። 100 ብር ከፍለህ ወደ ክፍለከተማ የሚመሩልህ ነገር አለ መሰለኝ።
Mar 22, 2024