#business
#other ሰላም ወዳጆች እንዴት ናቹ የቧንቧ ስራተኞች ካላቹ እኔ የፒፒአር ቱቦዎችን አቅራቢ ነኝ እናም ደንበኞቼ ባለሞያ እንዳገናኛቸው ይፈልጋሉ ሁለት ፕሮጀክቶች አሉኝ ጎበዝ ባለሞያ የሆናቹ እና ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራ ማሳየት የምትችሉ መልእክት ፃፉልኝ አገናኛቹ አለህኩትኝ። aQuapa የሚባል የ ፓይፕ እና የፊቲንግ ብራንድ ተጠቅማቹ ታቃላቹ? ካልተጠቀማቹ ብዙ ግዜ የምትጠቀሙበትን ጥቀሱ:: By: Anonymous Status: Previewing
Mar 20, 20243 engagements