Be relationship west weshetegna sewnena ewnetegna wenden endet meleyt yechalal
Mar 20, 202416/4 አድርገሽ የመጣልሽን ቁጥር ለሁለት አካፍዪው ሙሉ ቁጥር ከመጣ ውሸታም ነው ጉዶሎ ከሆነ አይደለም
Mar 21, 2024Be relationship west weshetegna sewnena ewnetegna wenden endet meleyt yechalal
Mar 20, 202416/4 አድርገሽ የመጣልሽን ቁጥር ለሁለት አካፍዪው ሙሉ ቁጥር ከመጣ ውሸታም ነው ጉዶሎ ከሆነ አይደለም
Mar 21, 2024Chatgpt rasu mikebdew tyake
Mar 21, 2024በጸሎት በጊዜ ሂደት በአንደበት ( ሸንጋይ እና ሐሰተኛ ) ለዘመኑ ተመራጭ ነው ። በግብር
Mar 21, 2024ከሁሉም በፊት ልምድ/ማቹሪቲ ያስፈልጋል:: የላይኛው በእንዲህ እንዳለ ከራሴ ተሞክሮ እንደምገነዘበው እንዲሁም ድሮ ሳልፍ ሳገድም ሳነብ ሳይ ስሰማ ከተገነዘብኳቸው በ6 ነገሮች ከ70-85% መለየት አስችሎኝ ያውቃል... 1. ፊት ለፊት ስታወሪው አይኑ ከተቅበዘበዘ:: 2. አዎ/አይ መልስ ጠይቀሽው ማብራሪያ ወይም ራስ መከላከያ ካበዛ ::(እንዴት እንዲህ ትይኛለሽ ብሎ ከጀመረ) 3. ተመሳሳይ ጥያቄዎችን በተለያየ ግዜ ጠይቀሽው መልሱ ከተለያየ 4. አንዳንዴ መማል የማይፈራ አንዳንዴ ግን ማልልኝ ስትይው (አታምኚኝም ማለት ነው ? ካለሽ) 5. ከሌሎች ጏደኞቹ ጋር በአካልም ሆነ በስልክ ሲያወራቸው የምታውቂውን እውነት ያለምንም መንተባተብ ሽምጥጥ አድርጎ ሲክድ በተደጋጋሚ ከሰማሽው 6. ስልክ መደበቅ ካበዛ ፓስወርድ መቀያየር ካበዛ እና የመሳሰሉት ዘመን አመጣሽ ነገሮች ላይ ተለዋዋጭ ከሆነብሽ ... *እና በተጨማሪ ቦዲ ላንጉዊጅ ላይ ቅድም እንዳልኩሽ ከልምድ ታዳብሪዋለሽ የተለያዩ ኤክስፕረሽኖችን እያጤንሽ ስትመጪ አድቫንስ ሌቭል ማለት ነው 😅
Mar 21, 2024Endetm habibti atlfi aychalm
Mar 21, 2024Execuses, bzu execuse miyabeza sew. And they can't maintain a direct eye contact while lying
Mar 21, 2024metenfes michlut weshetam nachew bezu gize , lebachew mimetam kehone endezaw
Mar 21, 2024You can't. Unless you meet someone like me.
Mar 21, 2024