#education
ሰላምAAE journal ልማር እያሰብኩ ነው ግን ስለሱ ማውቀው ነገር የለም ጭራሽ እና እባካቹ ምታዉቁ ስለሱ ትንሽ ንገሩኝ plus ደሞ psychologyም እንደ አማራጭ ይዣለው ከሁለቱ የሚሻለው በምክንያት አስደግፋቹ ንገሩኝ🙏 ከ ጣቢያዎቹ ሌላ የት ነው የሚሰራው(ስራ የሚገኘው) በjournal Whay about education ይከብዳል ወይስ? ስኮላርስ የለውም hawassa ነኝ
Mar 20, 20240 engagements