#technology
ሰላም ሰዎች adisu Tecno spark 20 pro plus Dilla akebabi yet yishetal? Ena demo wagaw sint new?
Mar 20, 20241 engagements
ሰላም ሰዎች adisu Tecno spark 20 pro plus Dilla akebabi yet yishetal? Ena demo wagaw sint new?
Mar 20, 2024ማዞሪያ ዲላ ውበት ህንፃው ጋር አለ.....እዛ ካጣህ ደሞ አሀዱ ባንክ አከባቢ ያሉ ስልክ ቤቶች ጋር ወይም ደሞ መድህኑ ስር አሳሳኸኝ ጋር ታገኘዋለህ። እንደ እኔ ከ ዕቃ ጥራት አንፃር መድህኑ ስር አሳሳኸኝ ጋር ብትገዛ Advice አረግኻለው።
Mar 21, 2024