#business
ቤተል አካባቢ ጥሩ ቦታ ለይ ሱቅ አግኝቼ ነበር ምን ብሰራ ጥሩ ትርፍ አገኛለሁ ሰፈሩን በደምብ የምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ?
Mar 20, 20242 engagements
ቤተል አካባቢ ጥሩ ቦታ ለይ ሱቅ አግኝቼ ነበር ምን ብሰራ ጥሩ ትርፍ አገኛለሁ ሰፈሩን በደምብ የምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ?
Mar 20, 2024ከፈረሱ ጋሪው ይሉሀል ይሄ ነው :: መቅደም ያለበት የስራ ፕላኑ ነው ወይስ የሚሰራበት ቦታ?
Mar 21, 2024Why you even ask this question ? Bro / sis just try to see the people , and study the area . That is it , if it's hard let me know
Mar 21, 2024