#other
Urgent❗️❗️ ሰላም እንዴት ናችሁ? ቦሎ እንዳሳድስ ውክልና ተሰጥቶኝ ጭራሽ ረሳሁት። ነገ ነው ማብቂው እና ሜክሲኮ ጋር ወደ አፍሪካ ሕብረት አካባቢ አመታዊ ምርመራ የሚያደርጉትን ብትነግሩኝ ፕሊስ??
Mar 20, 20241 engagements
Urgent❗️❗️ ሰላም እንዴት ናችሁ? ቦሎ እንዳሳድስ ውክልና ተሰጥቶኝ ጭራሽ ረሳሁት። ነገ ነው ማብቂው እና ሜክሲኮ ጋር ወደ አፍሪካ ሕብረት አካባቢ አመታዊ ምርመራ የሚያደርጉትን ብትነግሩኝ ፕሊስ??
Mar 20, 2024ሜክሲኮ ከፌደራል ህንጻ ዝቅ ብለህ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አለ አይደል ከሱ ፊት ለፊት አለልህ ቦሎ ማሳደሻ
Mar 21, 2024