ሰላማችሁ ይብዛ! ይህ ጥያቄ ለባለትዳር ሴቶች ነው። ብዙ ጊዜ የማስተውለው አንድ ነገር አለ። እሱም ምንድነው ባለትዳር ሆነው ስራ ያላቸው ሴቶች ቢሮ ውስጥ አጉል ቀልድ ከወንዶች ጋር ሲቀላለዱ አያለሁ። አጉል መነካካት እና አጉል ባሌ መባባል። እንደውም አንዳንዴ አብረውም ይተኛሉ። እነዚህ ሴቶች እንግዲህ የታወቁ ባለትዳሮች ፥ ልጅ ያላቸው ምናምን ናቸው። ታድያ የኔ ጥያቄ እህቶቼ ፥ ለምንድነው እንዲህ የምታደርጉት? ማለት ከባላችሁ ምን አጥታችሁ ነው? አውቃለሁ አብዛኞቻችሁ "ባለትዳር ወንዶችስ እንዲህ ሲያደርጉ" ምናምን የሚል መልስ ልትሰጡኝ ትችላላችሁ። አሁን ማን በደንብ ቺት ያደርጋል የሚለውን ለማወቅ ሳይሆን ወደፊቴ ላይ እንዳይገጥመኝ ማድረግ ያለብኝን ለማወቅ ነው በትህትና የምጠይቃችሁ። ስለዚህ ከባልደረባ ጋር አብራችሁ የተኛችሁ ባለትዳር ሴቶች ካላችሁ ፥ ባትተኙ እንኳን አጉል ቀልድ የምትቀላለዱ ፥ ድንበራችሁን፡ማታስከብሩ.... ምንድነው መንስኤው? ምንስ አጥታችሁ ነው? እባካችሁ ቀና መልሳችሁን እፈልጋለሁ! በያላችሁበት ቸር ያሰማችሁ!
Mar 20, 2024Because it's fun, tbh work buddy flirting is normal ...lela ngr aygemer enji it's fun.. ene kalezia seatum ayhedlegnm ... Balen ewedewalew gn my work buddy demo it's fun to have casual flirting and closeness
Mar 21, 2024