Pasdortelo122
#education
ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ምርጥ ተቋም የምታውቁትን እባካችሁ ጠቁሙኝ ከዋዜ,ከሄዋን,ከኮከብ ከነዚ የቱ ነው በጣም ቆንጆ ማሰልጠኛ ወይም ሌላ የምታውቁት ካለ አመሰግናለሁ
Mar 20, 20244 engagements
ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ምርጥ ተቋም የምታውቁትን እባካችሁ ጠቁሙኝ ከዋዜ,ከሄዋን,ከኮከብ ከነዚ የቱ ነው በጣም ቆንጆ ማሰልጠኛ ወይም ሌላ የምታውቁት ካለ አመሰግናለሁ
Mar 20, 2024Mary help collage betam arif nw kehulum ene eza nw ytmarkut maybe shger yale aymslgnm gn
Mar 21, 2024አ.አ ውስጥ የለም ማለት ነው?
Mar 21, 2024Hewan yimeslegnal
Mar 21, 2024እሺ አመሰግናለሁ
Mar 21, 2024