#politics
ሰሞኑን ከተፈጠረ ሲቢኢ ችግር ጋር ተያይዞ ጓደኛዬ ከንግድ ባንክ ወደ እኔ አዋሽ አለ አግባብ 60 ሺ ብር ልኮ ነበር እናም አዋሽ አካውንቴም ታግዶ ነበር።ለተማሪዎች በተደረገ ጥሪ መሰረት ብሩን ተመላሽ ለማድረግ ወደ ንግድ ባንክ አንዱ አካውንታት ከየትም ብለን ብሩን በካሽ እንድንመልስ ሲለን ሌላኛው ደሞ ከአዋሽ የመመለሻ ቅጽ አስሞልቶ መታወቂያችንን ኮፒ አድርጎ መለሰን። አሁን እጅጉን ሀሳብ ሆነብን ነገር ክስ ሊመሰርትብን ይችላል ወይስ በቅጹ መሰረት ከአዋሽ ተመላሽ ይሆናል ወይስ ብሩን በካሽ እንድ ክፍል እንገደዳለን እናም ወደ አዋሽ የተላከውም ውጪም አላደረኩም እንዳለ ነው....ህጉ ምን ይላል?
Mar 20, 20246 engagements