ሰላም ሰዎች ምን መሰላችሁ ከ 12 class ጀምሮ ማለት ከዛሬ 3 አመት ጀምሮ በጣም ማፈቅራት ልጅ አለች በአካል አናወራም ግን በinternet 2አመት ያለማቋረጥ አውርተናል እኔ እንደምወዳት እሱዋ ብቻ ሳትሆን ሙሉ ትምህርት ቤቱ ያውቃል እሱዋ ሌላ ምትወደው ልጅ ነበር ግን ተጣልተው ነበር እና ስነግራት አይሆንም እንደ እህት ግን እሆንልሀለው አለችኝ እንድርቃት አትፈልግም ግን እሽ እንደማትለኝ አውቄያለሁ በመሀል አማራ ክልል በጦርነት ምክንያት internet ተዘግቶ ማውራት አቆምን አልፎ አልፎ ግን ትደውል ነበር ....እየረሳዋት ነበር ግን ዛሬ ፎቶዋን ሳየው ወደዛው መለሰችኝ ምን ይሻለኛል?
Mar 19, 2024Forget her don't lose your time bemayehon neger
Mar 20, 2024