Betatata17
#religion
Selam sewoch I want to ask you something about ቄደር ጥምቀት በፆም ጊዜ አለ እንዴ እና አ.አ ውስጥ የት አካባቢ አገልግሎቱን ማግኘት ይቻላል please
Mar 18, 20241 engagements
Selam sewoch I want to ask you something about ቄደር ጥምቀት በፆም ጊዜ አለ እንዴ እና አ.አ ውስጥ የት አካባቢ አገልግሎቱን ማግኘት ይቻላል please
Mar 18, 2024ንሰሃ አባትህ ጋር ሂድና ያጠምቁሃል
Mar 19, 2024