JahSelassie203
#technology
ሰላም ከ ንግድ ባንክ ብር ወስዳችሁ የመለሳችሁ ሰዎች ሌሎች የግል ባንኮች እና ቴሌብር አካውንታቹ ተለቋል? እና ደሞ የግል ባንክ ጋር ያለውን ብር እንዴት ወደ ንግድ ባንክ አስተላለፋችሁ ወይስ ከራሳችሁ ከፍላችሁ ነው የተለቀቀው ወይስ still ብሩን ከፍላችሁም አልተለቀቀም?? admins please approve
Mar 18, 20240 engagements