Eins1968.5
#health
ለምንድነው ምግብ ከበላው በኇላ እንቅልፍ እንቅልፍ የሚለኝ. ጤነኝነት ነው ግን ይሄ ነገር? ምንም የስራ ፍላጎት ሁላ ነው የማይኖረኝ ምግብ ከበላው በኇላ እንቅልፍ ከመተኛት ውጪ
Mar 18, 202410 engagements
ለምንድነው ምግብ ከበላው በኇላ እንቅልፍ እንቅልፍ የሚለኝ. ጤነኝነት ነው ግን ይሄ ነገር? ምንም የስራ ፍላጎት ሁላ ነው የማይኖረኝ ምግብ ከበላው በኇላ እንቅልፍ ከመተኛት ውጪ
Mar 18, 2024gd eko nw le sewnetehe sera eyesetehew nw , kebad sra masera kehone first meal msa akababi bla yelele productive nw mithonew , research what biohacking is on yt
Mar 18, 2024ጨጓራችን ስራ ስለሚበዛበት ነው በተለይ ስጋ ነክ ምግቦችን። normal ነው
Mar 19, 2024ከስጋ ነክ ነገሮች ውጪም ሲሆን እንደዛ ነው ....
Mar 19, 2024Mgbu eyesera new demo bzu atimegebi
Mar 18, 2024ene junk food kebelahu new endeza misemagn
Mar 19, 2024Tengnet nw bngrh lay
Mar 18, 2024Maybe erboh bzu be1de eyebelah lihon yechlal so tnsh tnsh argeh bla eskirebehm atebq
Mar 18, 2024Its normal
Mar 18, 2024