Soudin-50
#other
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እኔ የ ዩንቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ሰሞኑን ወደ አዲስ አበባ ለሆነ ጉዳይ ልሄድ ነውና ማድርበት ስለሚያስፈልገግን እባካችሁ አልጋ በትንሽ ብር ማገኝበት ሰፈር የት ነው እባካቹ ወደ ካራ ምናምን ስንት ብር ይሆናል አልጋ። አመሰግናለው
Mar 18, 20241 engagements
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እኔ የ ዩንቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ሰሞኑን ወደ አዲስ አበባ ለሆነ ጉዳይ ልሄድ ነውና ማድርበት ስለሚያስፈልገግን እባካችሁ አልጋ በትንሽ ብር ማገኝበት ሰፈር የት ነው እባካቹ ወደ ካራ ምናምን ስንት ብር ይሆናል አልጋ። አመሰግናለው
Mar 18, 2024Gerji is better in pensions alga rkash nw
Mar 18, 2024