Antnh139
#health
ሰላም ቤተሰቦች ህመሙ ከጀመረኝ ሳምንት ሞላኝ እና በቀኝ በኩል ከ ጎድኔ ስር ወደ ወገቤ አከባቢ በጣም ያቃጥለኛል እና ምን ላድርግ ከፊት በኩል ነው እና ምን ሊሆን ይችላል ህክምና ልሄድ አስቤያለው ግን ከዛ በፊት የምታቁ አትለፉኝ
Mar 18, 20243 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ህመሙ ከጀመረኝ ሳምንት ሞላኝ እና በቀኝ በኩል ከ ጎድኔ ስር ወደ ወገቤ አከባቢ በጣም ያቃጥለኛል እና ምን ላድርግ ከፊት በኩል ነው እና ምን ሊሆን ይችላል ህክምና ልሄድ አስቤያለው ግን ከዛ በፊት የምታቁ አትለፉኝ
Mar 18, 2024ብሮ ይሄ የ UTI(ኩላሊት እና ሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን) ምልክት ነው ቶሎ ሂድ እና ታከም
Mar 18, 2024