WK118
#religion
ሠላም እንጦጦ ኪዳነምህረት ገዳም ለመሄድ አስቤ ነበር እና እንዴት ነው ሚኬደው? እና ደሞ ሱባኤ መያዣ ክፍል አላቸው ወይስ አዳራሽ ብቻ ነው? የምታቁ ንገሩኝ🙏
Mar 17, 20242 engagements
ሠላም እንጦጦ ኪዳነምህረት ገዳም ለመሄድ አስቤ ነበር እና እንዴት ነው ሚኬደው? እና ደሞ ሱባኤ መያዣ ክፍል አላቸው ወይስ አዳራሽ ብቻ ነው? የምታቁ ንገሩኝ🙏
Mar 17, 2024Yaw Wanaw Shiro Meda Medresehe New Leza Keshiro MeDa taxi Ale Kidanemhert … Subaye Megbya BotA kiray New Yalew Meslege Teykachew Eza Sitderse Eski
Mar 18, 2024I want to know too
Mar 19, 2024