Youuu131.5
#technology
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ? ምን መሰላችሁ ሰሞኑን ባለ500 ብሯን ዋይፋይ ላስገባ ነበርና ምን ምን ያስፈልጋል? ራውተሩ ስንት ብር ነው? ከየትስ እገዛዋለሁ? ከተመዘገብኩ በኋላ መተው እስኪገጥሙት ድረስ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? እስቲ ያለውን ነገር አስረዱኝ! አመሰግናለሁ።
Mar 17, 20242 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ? ምን መሰላችሁ ሰሞኑን ባለ500 ብሯን ዋይፋይ ላስገባ ነበርና ምን ምን ያስፈልጋል? ራውተሩ ስንት ብር ነው? ከየትስ እገዛዋለሁ? ከተመዘገብኩ በኋላ መተው እስኪገጥሙት ድረስ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? እስቲ ያለውን ነገር አስረዱኝ! አመሰግናለሁ።
Mar 17, 2024ሄደህ አቅራብያ ወዳለው የEthiotelecom የሽያጭ ማዕከል ተመዝገብ ወይ ደሞ የአጭር መስመር ቁጥር አላቸው መሰለኝ ከዛ የሆነች survey ነገር ይሰሩ እና አንተ ምትኖርበት ቦታ ከዚህ በፊት wifi ያስገቡ ሰዎች መኖራቸውን check አድርገው ደውለው router ግዛ ይሉካል የrouter ዋጋ 1800 ምናምን ብር ነው ከዛ ትገዛለህ መተው መስመሩን ይዘረጉልሃል ከተመዘከብክበት ቀን አንስቶ በዛ ከተባለ እስከ 5 ቀን ያልቅልሃል
Mar 18, 2024Enega router ale if u want @februa9
Mar 18, 2024