Lastoic89.5
#personal
ሰላም እንደምን ናቹ🙏🙏 EBS ላይ የጠፋ ሰው የሚያገናኙበት Program ላይ መቅረብ የሚፈልግ ሰው ነበር እና እንዴት ላስመዘግበው ችላለው? ስልካቸውን አልያም የሚመዘግቡበትን መንገድ ካወቃቹ። እባካቹ አስቸኳይ ስለሆነ አትለፉት🙏
Mar 17, 20243 engagements

Mar 17, 2024