ሰላም you can guys ignore this but let me tell you another story theirs no justice in this country የተደፈርች ህፃን ልጅ አምጥተው ነበር ቤት የ10 አመት ናት አሳድጉሊኝ ብላ ሴትዮ ሰጠችን i mean her mother ማለት ነው አጠብናት ሁሉ ነገር አደርግን በሁለተኛው ቀን ሽታ ምናም ነገር ኣለት ስንጠይቃት በሁለተኛው ቀን ቀስ ብለን ተደፈረኩኝ በ እንጄራ አባቴ ኣለች ፐሊስ ሄድን እኛ ላይ እንደያላኩ ማለት ነው ልጅቷ 4 ወር ሙሉ ስደፍርኝ ነበር ብላ አለች አሁን ጉደዩ ለመጣራት ሁሉ ነገር አስመርመርናት እንደገመት ነው ሆና ከዛን ወለሂ ማዘሮዋ ቀስ ብለን ጠርተን እርዳታ አለ ብላት ቀስ ብላ ፖሊስ ጋ አስወሰድናት ተየዙ ህፃኗ ቃለ መጠየቅ ሰጠቸ እናቷ አታቅም ብለን ነበር ታቃለች ግን መክሰስ አትፈልግም ብሎ ለቀቋዋቸው እሄኔ እናቷ ገድላታለች please እንደዚ ነው ወይ ህግ አለገበኝም ሰውየው እኛ ላይ ምንም አየደርስም ዝምብባል እንኳን ሰባት ልጆች አሉት ህፃን ናት justice eyalu naw tiktok lay bezu demsu yatafana ala ልጅቷ እናቷ በግል እንደማትፈልጋት በግልፅ ካወቁ ቦሃለ ለምን ለቀቁ? ????? ዝም እንበል
Mar 16, 2024መድፈር ወንጀል ነው አቃቢ ህግ መክሰስ ይችላልኮ
Mar 17, 2024