44440
#education
⚖Law department ለመግባት ፈተና አለው አይደል እና ፈተናው ከምን ከምንድነው ሚወጣው ምን cover ያደርጋል እና የበፊት ጥያቄ ያላችሁ ካላችሁ. Please
Mar 16, 20242 engagements
⚖Law department ለመግባት ፈተና አለው አይደል እና ፈተናው ከምን ከምንድነው ሚወጣው ምን cover ያደርጋል እና የበፊት ጥያቄ ያላችሁ ካላችሁ. Please
Mar 16, 2024Alew ke gibi gibi yelyal ahun Ene seften common knowledge teblew metasbu ye constitution teyake ena mostly civics lay yetmarnchew ngr nbr ke coc belay gin first semester GPA matters
Mar 17, 2024እዚህ https://t.me/what_does_the_law_say ግሩፕ ላይ ጠይቅ የህግ ባለሙያዎች ሙሉ ማብራሪያ በፍጥነት ይሰጡሃል
Mar 17, 2024