#other
ሰላም። በፆም ወቅት ክፍት የክርስቲያን ስጋ ቤት የት አለ? ከመገናኛ እስከ አባዶ ባለው ሰፈር ውስጥ።
Mar 16, 20245 engagements
ሰላም። በፆም ወቅት ክፍት የክርስቲያን ስጋ ቤት የት አለ? ከመገናኛ እስከ አባዶ ባለው ሰፈር ውስጥ።
Mar 16, 2024አይ ሆፕ ሚስትህ እርጉዝ ስለሆነች ወይም የታመመ ሰው ገጥሞህ ሊሆን ይችላል ብዬ ልገምት እና ልጠቁምህ... ፍሬሽ ኮርነር ወይም ሌሎች ሱፐር ማርኬቶች አለ አይጠፋም እዛ
Mar 17, 2024አይ ለራሴ ነው። ለማንኛውም አመሰግናለሁ እዚሁ ሰፈሬ አለ
Mar 17, 2024የአሳማ ስጋ ትወዳለህ
Mar 17, 2024በዚህ ሰዐት ክፍት ስጋ ቤት ጠፍቀህ ቦታም አማርጠህ ይቻላል😜
Mar 17, 2024ye ahya nw
Mar 17, 2024