#business
Ke betseb 3 million wers agegnalew ena men business lesrabet, sent be wer lagegn echlalew bemesraw business
Mar 16, 20244 engagements
Ke betseb 3 million wers agegnalew ena men business lesrabet, sent be wer lagegn echlalew bemesraw business
Mar 16, 2024ምንም አትስራበት መጀመርያ ብሩ እዳይባክንብክ እና ግሽበት በየጊዜው ዋጋውን እንዳይቀንስብህ ወደንብረት ቀይረው። ለምሳሌ ባለአንድ መኝታ ወይም ስቱድዮ ግዛበት። ከዛ መስራት የምትችለውን እና እራስህ የምትፈልገውን ነገር ገብተህ አጥናበት ለምሳሌ ፈርኒቸር ላይ ፍላጎቱ ካለክ እንጨት ቤት ተቀጥረክ ስራውን በደንብ እወቀው በራስህ ብር እየከሰርክ ከምትማር ተቀጥረክ ማጥናቱ ይሻላል። ከዛ በራስህ እርግጠኛ ስትሆን ንብረትህን ሽጠክ ያመንክበትን እና የምትችለውን ቢዝነስ መስራት ትችላለህ። ገንዘቡ ስላለህ ብቻ ቢዝነስ መጀመር የለብህም። 70% የሚሆኑት የሎተሪ እድለኞች ሚከስሩት ገንዘብ ብቻ ይዘው ስለሚጀምሩ ነው።
Mar 16, 2024Abo akelid ye cbe birr new melis😂😂
Mar 16, 2024Eko😂😂
Mar 16, 20240000256854612 izi lay 150 ETB lakiliny 🙏
Mar 16, 2024