#health
ሰላም ቤተሰብ አንድ የስነ ልቦና ዶክተር አልያም ማማከር ላይ ጎበዝ የሆነ ሰው😢ብቻዬን እንደ እብድ ማውራት ሰለቸኝ እርዱኝ😢😢
Mar 15, 20246 engagements
ሰላም ቤተሰብ አንድ የስነ ልቦና ዶክተር አልያም ማማከር ላይ ጎበዝ የሆነ ሰው😢ብቻዬን እንደ እብድ ማውራት ሰለቸኝ እርዱኝ😢😢
Mar 15, 2024እኔም እንዳንተ ነኝ ሌላ ሰው ግን ሚንሾካሾክ ነገር ነው ሚሰማው ሲበዛ ዝምተኛ ነኝ ሰዎችን በ ምናቤ የሰላኩ ነው ብቻዬን ማወራው ስነ ልቦና ባለ ሞያ ጋር እንሂድ እስኪ
Feb 04, 2025Check @Dreyob
Mar 17, 2024contact @unapologeticallyresilient she might help you. fetari yrdah/yrdash
Mar 16, 2024